Latest Post * ማስታወቂያ * የፋይል አደረጃጀት * በሰሜን ወሎ ዞን ውስጥ ያሉ ወረዳዎች እና የከተማ አስተዳደሮች የሰራተኛ ማህደር የማዘመን ስራ

ማስታወቂያ (1 ጊዜ የታየ

የሰሜን ወሎ ዞን ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ የፊት ለፊት የማስታወቂያ ገጽ (ቦርድ) በዲጂታል የመረጃ ቋት ውስጥ በማከማቸት እና ተደራሽነቱንም ለማስፋት በዌብሳይት አገልግሎት መስጠት ጀመረ። እርሶም የሲቪል ሰርቪስን ድህረገጽ በመጠቀም የተለያዩ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ።    

             ከ አዜብ አባተ / 02-06-2025 22:24pm

የማህደር ክፍሉ ሁኔታ

የግዳን ወረዳ ሲ/ሰ ሪከርድና ማህደር በዲጂታል መልኩ መደራጀቱ ለአገልግሎት አሰጣጥ ምቹ እንዲሁም ቀልጣፋ ሁኔታን የፈጠረ ነው።

  12-10-2024 20:52pm

የግዳን ወረዳ ሲ/ሰ

የግዳን ወረዳ ሲ/ሰ ሪከርድና ማህደር በዲጂታል መልኩ ተደራጅቷል በዚህም መሰረት ሁሉም የሲቪል ሰርቫንት /ባለሙያዎች የተመዘገበላችሁን አካውንት በመጠቀም ወይም ሌላ ሊቀየርላችሁ የምትፈልጉትን አካውንት ወደ ሲ/ሰ የሪከርድና ማህደር ክፍል በማምራት የአክቲቬሽን(Activation) code በመያዝ ወደ ፔጁ መግባት ትችላላችሁ።

  12-10-2024 20:52pm

Social media contacts