እንኳን ወደ ድህረገጻችን የማስታወቂያ እና ተዛማጅ ጉዳዮች መፈለጊያ ገጽ በደህና መጡ ድህረገጻችንንም ስለጎበኙ እናመሰግናለን
የሰሜን ወሎ ዞን ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ የፊት ለፊት የማስታወቂያ ገጽ (ቦርድ) በዲጂታል የመረጃ ቋት ውስጥ በማከማቸት እና ተደራሽነቱንም ለማስፋት በዌብሳይት አገልግሎት መስጠት ጀመረ። እርሶም የሲቪል ሰርቪስን ድህረገጽ በመጠቀም የተለያዩ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ።    
  02-06-2025 22:24pm
የግዳን ወረዳ ሲ/ሰ የሰራተኞችን ማህደር አደራጅቶ ወደ መረጃ ቋት አስገብቷል አሁን ደግሞ በይነ መረብ ያገኛችሁ ባለሙያወች የActivation ኮድ በማስገባት እንድትከታተሉ እና እንድትመለከቱ Activate ይደረግ አካውንታችሁ።
  15-10-2024 05:32am
የሰሜን ወሎ ዞን መምሪያውን ጨምሮ በወረዳወች እና ከተማ አስተዳደሮች የሲቪል ሰርቫንቱን ሪከርድና ማህደር የማዘመን ስራ ሰርተዋል። ለዚህም ግዳን ወረዳ ፣የዞኑ ሲቪል ሰርቪስ፣ሃራ ከተማ አስተዳደር ፣ላሊበላ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በስራ ላይ የሚገኘው የአንጎት ወረዳ ሲቪል ሰርቪስ ይገኙበታል። ፋይሉ ሲሰራ አስተያየት የሚሰጠን ባለሙያ በአስተያየት መስጫ ገጹ ላይ ያስቀምጡልን አይተንም ተገቢውን ምላሽ የሚያገኙ ይሆናል። ስለዚህ በግራ በኩል ያለውን ዳሽቦርድ በመጠቀም sent letter የሚለውን ገፅ አንድ ጊዜ ስትጫኑ ይመጣል ገጹ    
  12-10-2024 19:36pm
  12-10-2024 20:52pm
  12-10-2024 20:52pm
Social media contacts