የሰሜን ወሎ ዞን ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ የፊት ለፊት የማስታወቂያ ገጽ (ቦርድ) በዲጂታል የመረጃ ቋት ውስጥ በማከማቸት እና ተደራሽነቱንም ለማስፋት በዌብሳይት አገልግሎት መስጠት ጀመረ። እርሶም የሲቪል ሰርቪስን ድህረገጽ በመጠቀም የተለያዩ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ።    
            Head ON 02-06-2025 22:24pm
የግዳን ወረዳ ሲ/ሰ ሪከርድና ማህደር በዲጂታል መልኩ መደራጀቱ ለአገልግሎት አሰጣጥ ምቹ እንዲሁም ቀልጣፋ ሁኔታን የፈጠረ ነው።
  12-10-2024 20:52pm
የግዳን ወረዳ ሲ/ሰ ሪከርድና ማህደር በዲጂታል መልኩ ተደራጅቷል በዚህም መሰረት ሁሉም የሲቪል ሰርቫንት /ባለሙያዎች የተመዘገበላችሁን አካውንት በመጠቀም ወይም ሌላ ሊቀየርላችሁ የምትፈልጉትን አካውንት ወደ ሲ/ሰ የሪከርድና ማህደር ክፍል በማምራት የአክቲቬሽን(Activation) code በመያዝ ወደ ፔጁ መግባት ትችላላችሁ።
  12-10-2024 20:52pm
Social media contacts