👤👤Staff

"Please wait"
እባክወ በትዕግስት ይጠብቁ!
የኢንተርኔት ድክመት ነው!

የመንግስት ሰራተኞች መረጃ ማረጋገጥ ዙሪያ የተሰጠ የበይነ-መረብ ስልጠና

24-04-2026 09:35am

በሰሜን ወሎ ዞን በሀገራዊ የመንግስት ሰራተኞች መረጃ ማረጋገጥ ዙሪያ የሚመለከታቸው አካላት ባሉበት(የዞን ስራ አስፈጻሚ፣ የዞኑ ጠቅላላ አመራር፣ የሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደር ስራ አስፈጻሚወች፣ የሁሉም ወረዳ ከተማ አስተዳደር ሲ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት ሀላፊወች፣ የሪፎርም ድጋፍና ክትትል ቡ/መሪወች፣ የሰው ሀይል ቡ/መሪ፣ አይሲቲ ባለሙያ በተገኙበት

የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በበይነ-መረብ(ዙም ሚቲንግ) ተሰጠ

የስልጠናውን መድረክ የመሩት የሰራተኛውንና አመራሩን መረጃ ለማጥራት የተቋቋመው ግብረ-ሀይል ሰብሳቢ የዞናችን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ አራጌ ይመር የመንግስት ሰራተኞች መረጃ ማረጋገጥና የሰው ሀይል መረጃን የማዘመን ስራወች የሪፎርሙ አካል መሆናቸውን ጠቅሰው የመረጃ ማጥራቱ ዋና አላማም ዲጂታል
ቪል ሰርቪስን እውን ለማድረግ ያለውን የሰው ሀይል ቆጥሮ በስራ ልምድና በሌሎች ነጥቦች ተለይቶ የጠራ የጠራ መረጃ መያዝ አለበት ብለዋል

የዞናችን የግብረሀይሉ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ታምራት ንገቱ ጥራት ያለው የመንግስት አገልግሎትን ለመተግበር የሰው ሀይል፣ ተቋምና መዋቅር በዲጂታል ስርአት መረጃወችን ማዘመን አስፈላጊ መሆኑን ጠቅሰው መረጃው በጥራት እንዲጠናቀር፣ የማጥራት ስራው በተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ በማጠናቀቅ የሚፈለገው ውጤት እንዲመጣ ሁሉም እኩል ሀላፊነት መውሰድ እንዳለበት አሳስበዋል

የሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ሀላፊ ወ/ሪት ሙሉ አዲሴ ሰነዱን ሲያቀርቡ እንደገለጹት የመንግስት ሰራተኞች ፐርሶኔል መረጃ የማጥራት ተግባር ዋና አላማ የሰራተኛውን የተበታተነ የመረጃ አያያዝ ስርአት ወደ አንድ ቋት በማምጣት ያለውን የሰው ሀይል ከሚሰጠው አገልግሎትና ከተገልጋዩ ፍላጎት ጋር በቅንጅት ለማጣመር እንደሆነ ገልጸው በመንግስት መስሪያ ቤት የሚገኙ ሰራተኞችን አጠቃላይ መረጃ በዲጂታል ስርአት ለማስመዝገብ የመረጃወቹን ትክክለኛነትጨየማረጋገጥ ስራ በመጪው ሚያዚያ 23/08/2018ዓ.ም እንደሚጀምርም ማመላከት ችለዋል

በመጨረሻም ቆጠራው መንግስት አምኖበት ለተፈጻሚነቱ አቅጣጫ የተቀመጠበት በመሆኑ በየደረጃው ያለው አመራርና መንግስት ሰራተኛ አስፈላጊነቱን እና ወቅታዊነቱን ከተሳሳተ አመለካከትና አረዳድ ወጥቶ በትክክል በመገንዘብ የሚጠበቅበትን ሀላፊነት በቅንነትና በባለቤትነት ወስዶ ለቆጠራው ራሱን ዝግጁ በማድረግ አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታወችን ቀድሞ በማሟላት የቆጠራው ቀን ትብብር ማድረግ አለበት[4/24/2026 9:48 AM] Misgan Amare Nigus: በሰሜን ወሎ ዞን በሀገራዊ የመንግስት ሰራተኞች መረጃ ማረጋገጥ ዙሪያ የሚመለከታቸው አካላት ባሉበት(የዞን ስራ አስፈጻሚ፣ የዞኑ ጠቅላላ አመራር፣ የሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደር ስራ አስፈጻሚወች፣ የሁሉም ወረዳ ከተማ አስተዳደር ሲ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት ሀላፊወች፣ የሪፎርም ድጋፍና ክትትል ቡ/መሪወች፣ የሰው ሀይል ቡ/መሪ፣ አይሲቲ ባለሙያ በተገኙበት

የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በበይነ-መረብ(ዙም ሚቲንግ) ተሰጠ

የስልጠናውን መድረክ የመሩት የሰራተኛውንና አመራሩን መረጃ ለማጥራት የተቋቋመው ግብረ-ሀይል ሰብሳቢ የዞናችን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ አራጌ ይመር የመንግስት ሰራተኞች መረጃ ማረጋገጥና የሰው ሀይል መረጃን የማዘመን ስራወች የሪፎርሙ አካል መሆናቸውን ጠቅሰው የመረጃ ማጥራቱ ዋና አላማም ዲጂታል
ቪል ሰርቪስን እውን ለማድረግ ያለውን የሰው ሀይል ቆጥሮ በስራ ልምድና በሌሎች ነጥቦች ተለይቶ የጠራ የጠራ መረጃ መያዝ አለበት ብለዋል

የዞናችን የግብረሀይሉ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ታምራት ንገቱ ጥራት ያለው የመንግስት አገልግሎትን ለመተግበር የሰው ሀይል፣ ተቋምና መዋቅር በዲጂታል ስርአት መረጃወችን ማዘመን አስፈላጊ መሆኑን ጠቅሰው መረጃው በጥራት እንዲጠናቀር፣ የማጥራት ስራው በተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ በማጠናቀቅ የሚፈለገው ውጤት እንዲመጣ ሁሉም እኩል ሀላፊነት መውሰድ እንዳለበት አሳስበዋል

የሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ሀላፊ ወ/ሪት ሙሉ አዲሴ ሰነዱን ሲያቀርቡ እንደገለጹት የመንግስት ሰራተኞች ፐርሶኔል መረጃ የማጥራት ተግባር ዋና አላማ የሰራተኛውን የተበታተነ የመረጃ አያያዝ ስርአት ወደ አንድ ቋት በማምጣት ያለውን የሰው ሀይል ከሚሰጠው አገልግሎትና ከተገልጋዩ ፍላጎት ጋር በቅንጅት ለማጣመር እንደሆነ ገልጸው በመንግስት መስሪያ ቤት የሚገኙ ሰራተኞችን አጠቃላይ መረጃ በዲጂታል ስርአት ለማስመዝገብ የመረጃወቹን ትክክለኛነትጨየማረጋገጥ ስራ በመጪው ሚያዚያ 23/08/2018ዓ.ም እንደሚጀምርም ማመላከት ችለዋል

በመጨረሻም ቆጠራው መንግስት አምኖበት ለተፈጻሚነቱ አቅጣጫ የተቀመጠበት በመሆኑ በየደረጃው ያለው አመራርና መንግስት ሰራተኛ አስፈላጊነቱን እና ወቅታዊነቱን ከተሳሳተ አመለካከትና አረዳድ ወጥቶ በትክክል በመገንዘብ የሚጠበቅበትን ሀላፊነት በቅንነትና በባለቤትነት ወስዶ ለቆጠራው ራሱን ዝግጁ በማድረግ አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታወችን ቀድሞ በማሟላት የቆጠራው ቀን ትብብር ማድረግ አለበት

loading

ይህ መረጃ 45 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇   ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form