የሰሜን ወሎ ዞን መምሪያውን ጨምሮ በወረዳወች እና ከተማ አስተዳደሮች የሲቪል ሰርቫንቱን ሪከርድና ማህደር የማዘመን ስራ ሰርተዋል። ለዚህም ግዳን ወረዳ ፣የዞኑ ሲቪል ሰርቪስ፣ሃራ ከተማ አስተዳደር ፣ላሊበላ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በስራ ላይ የሚገኘው የአንጎት ወረዳ ሲቪል ሰርቪስ ይገኙበታል። ፋይሉ ሲሰራ አስተያየት የሚሰጠን ባለሙያ በአስተያየት መስጫ ገጹ ላይ ያስቀምጡልን አይተንም ተገቢውን ምላሽ የሚያገኙ ይሆናል። ስለዚህ በግራ በኩል ያለውን ዳሽቦርድ በመጠቀም sent letter የሚለውን ገፅ አንድ ጊዜ ስትጫኑ ይመጣል ገጹ    
            Head ON 12-10-2024 19:36pm
የግዳን ወረዳ ሲ/ሰ ሪከርድና ማህደር በዲጂታል መልኩ መደራጀቱ ለአገልግሎት አሰጣጥ ምቹ እንዲሁም ቀልጣፋ ሁኔታን የፈጠረ ነው።
  12-10-2024 20:52pm
የግዳን ወረዳ ሲ/ሰ ሪከርድና ማህደር በዲጂታል መልኩ ተደራጅቷል በዚህም መሰረት ሁሉም የሲቪል ሰርቫንት /ባለሙያዎች የተመዘገበላችሁን አካውንት በመጠቀም ወይም ሌላ ሊቀየርላችሁ የምትፈልጉትን አካውንት ወደ ሲ/ሰ የሪከርድና ማህደር ክፍል በማምራት የአክቲቬሽን(Activation) code በመያዝ ወደ ፔጁ መግባት ትችላላችሁ።
  12-10-2024 20:52pm
Social media contacts