የደመወዝ ማሻሻያው ትርጉም ኖሮት እንዲቀጥልና የሸቀጦች የዋጋ ንረት እንዳይፈጠር መከላከል የሁሉም ሀላፊነት መሆኑ ተገለፀ

NWCIV:01-11-2025 15:28pm

የመምሪያው ኃላፊ ወይዘሮ ሙሉ አድሴ እንዳሉት ተቋሙ ለሀገረ መንግስት ግንባታው ውጤታማነት ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል ብለው በመጣንባቸው ጊዜያቶች በየደረጃው ያሉ አመራርና ባለሙያዎች በተለያዩ ዘርፎች የአገልጋይነት ስሜት ተላብሰው ህዝቡን ሲያገለግሉ ቆይተዋል፤ አሁንም በማገልገል ላይ ናቸው ብለዋል።