የላስታ ወረዳ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት
NWCIV:31-10-2025 21:38pmየላስታ ወረዳ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት ከላልይበላ ከተማ አስተዳደር በመቀጠል የመንግስት ሰራተኞችን መረጃ እና የሰው ሃይሉን የሚያስተዳድሩበት እና ለማስታወቂያ አገልግሎት ሊውል የሚችል ሲስተም በመጠቀም አጠቃላይ መረጃወችን ወደ ሲስተም አስገብቶ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።